Day 7 Tube
Day 7 Tube
  • 440
  • 18 002 077

Відео

ሰበር መረጃ በትራምፕ ጉዳይ ላይ ጉድ የሚያስብል መረጃ ወጣ
Переглядів 21 тис.12 годин тому
ሰበር መረጃ
ዘፋኞች እና ሞዴሎች እሚሰግዱላት ጠንቋይ እቺትና ሰበር መረጃ
Переглядів 28 тис.21 день тому
ሰበር መረጃ
የተሰማው ነገር ይገርማል የቤቢ ሻወር ጉድ ተጋልጧል
Переглядів 22 тис.21 день тому
ሰበር መረጃ
ሰበር መረጃ ለካ እህቶቻችን ያበዱት ለዚህ ነው የሂውማን ሄር ጉድ ተጋለጠ
Переглядів 26 тис.21 день тому
ሰበር መረጃ ለካ እህቶቻችን ያበዱት ለዚህ ነው የሂውማን ሄር ጉድ ተጋለጠ
በአሜሪካ የታየው ነገር አለምን እያነጋገረ ነው ሰበር መረጃ
Переглядів 26 тис.Місяць тому
በአሜሪካ የታየው ነገር አለምን እያነጋገረ ነው ሰበር መረጃ
የአለማችን ቁጥር አንድ ዩቱበር ሰይጣን አምላኪ መሆኑ ተጋለጠ ሰበር መረጃ
Переглядів 22 тис.Місяць тому
የአለማችን ቁጥር አንድ ዩቱበር ሰይጣን አምላኪ መሆኑ ተጋለጠ ሰበር መረጃ
ሰበር መረጃ የሳጥናኤል ጎል መፅሐፍ የነገረን አውነት ሆነ
Переглядів 22 тис.Місяць тому
ሰበር መረጃ የሳጥናኤል ጎል መፅሐፍ የነገረን አውነት ሆነ
ሰበር መረጃ
Переглядів 47 тис.Місяць тому
ሰበር መረጃ
ጆ ባይደን ንፋስ መጨበጥ ጀመረ ሮቦት መሆኑ ተጋለጠ ሰበር መረጃ
Переглядів 24 тис.Місяць тому
ጆ ባይደን ንፋስ መጨበጥ ጀመረ ሮቦት መሆኑ ተጋለጠ ሰበር መረጃ
የሜሲ ፍየል እና የሮናልዶ አጨፋፈር ተጋለጠ ሰበር መረጃ
Переглядів 30 тис.Місяць тому
የሜሲ ፍየል እና የሮናልዶ አጨፋፈር ተጋለጠ ሰበር መረጃ
ከአርቲስቶቹ ጀርባ ያለው አጀንዳ ተጋለጠ ሰበር መረጃ
Переглядів 33 тис.Місяць тому
ከአርቲስቶቹ ጀርባ ያለው አጀንዳ ተጋለጠ ሰበር መረጃ
ከአርቲስቶቹ ጀርባ ያለው ቤተሰብን የመበተን አጀንዳ ተጋለጠ ሰበር መረጃ
Переглядів 32 тис.Місяць тому
ከአርቲስቶቹ ጀርባ ያለው ቤተሰብን የመበተን አጀንዳ ተጋለጠ ሰበር መረጃ
ሰበር መረጃ
Переглядів 29 тис.Місяць тому
ሰበር መረጃ
ፈጣሪን እየተፈታተኑት ነው የጭንቅላት ንቅለ ተከላ ጀመሩ ሰበር መረጃ
Переглядів 18 тис.Місяць тому
ፈጣሪን እየተፈታተኑት ነው የጭንቅላት ንቅለ ተከላ ጀመሩ ሰበር መረጃ
ረቂቅ አዋጁ ተቃውሞ ገጠመው የDay 7 ድምፅ ተሰምቷል ሰበር መረጃ
Переглядів 30 тис.Місяць тому
ረቂቅ አዋጁ ተቃውሞ ገጠመው የDay 7 ድምፅ ተሰምቷል ሰበር መረጃ
ሰበር መረጃ የእንግሊዙ ንጉሥ ስዕል ተጋለጠ ከአብይ ስራ ጋር አንድ ነው የኢራኑ ፕሬዳንትት ተገደለ
Переглядів 22 тис.2 місяці тому
ሰበር መረጃ የእንግሊዙ ንጉሥ ስዕል ተጋለጠ ከአብይ ስራ ጋር አንድ ነው የኢራኑ ፕሬዳንትት ተገደለ
ቲክቶከሩ በርጠሚዮስ አብርሃምና ይስሐቅ ላይ ቀለደ ሰበር መረጃ
Переглядів 31 тис.2 місяці тому
ቲክቶከሩ በርጠሚዮስ አብርሃምና ይስሐቅ ላይ ቀለደ ሰበር መረጃ
ፈጣሪ ቁጣውን አወረደ ሰበር መረጃ
Переглядів 31 тис.2 місяці тому
ፈጣሪ ቁጣውን አወረደ ሰበር መረጃ

КОМЕНТАРІ

  • @BekamGutema
    @BekamGutema 8 хвилин тому

    666 trillion dollar

  • @FayaMymam
    @FayaMymam 9 хвилин тому

    እሺ day 7 ከዶናልድ ትራፕ ጋር በተያያዘ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌን የሚተች video ሰርተህ ነበር ያው አሁን ደግሞ ብዙ ጊዜ የምታሞካሻቸው የሃይማኖት አባት ማርሜሪ ምንም እንኳን አደገኛ መናፍቅ ቢሆኑም የንስጥሮስን አላማ አራማጅ ማለት ነው ዶናልድ ትራንፕ እንዲያሸንፍ እጸልያለው እያሉ ነው ምክንያቱም ዶናልድ ትራፕ በlord የተመረጠ ነው ብለው እየተናገሩ ነው የትኛውን lord እንደሆነ ባላውቅም መቼም የሁሉን ፈጣሪ ክርስቶስን አይደለም እና እዚህ ላይም አፋጣኝ documentary እንድትሰራበት ያስፈልጋል ከዚህ በላይ ዝቅጠት የለምና documentaryውን እንጠብቃለን

    • @FayaMymam
      @FayaMymam 5 секунд тому

      ለሌሎች ተመልካቾችም ሆነ ለራሱ ለday 7 tube linkun አቅርቢያለው ua-cam.com/video/dbueZVZpIz8/v-deo.htmlsi=Eh0UNAUdt1Bgc-N1 ለዚህ ነው ከማሞካሸትህ በፊትም ሆነ ከመውቀስ በፊት በደንብ መርምር የምለህ ሌሎቹ ላይ ጥሩ ትሰራለህ ይህ ማለት ግን ሁሉም ላይ ልክ ነህ ማለት አይደለም በተረፈ ማርሜሪን ማንነታቸውን በደንብ አጣራ

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 16 хвилин тому

    ኢትዮጵያ በውሸት ድሪቶ የተመሰረተች ሀገር ናት ታቦተ ጽዮን ኢትዮጵያ የለም ውሸት ነው ኢትዮጵያ የሰው ታሪቅ እየሰረቀች ኖራለች እግዚአብሔር ቃል ኪዳኑን አይሽርም ከእስራኤል ውጪ ለኢትዮጵያ የተሰጠ ቃል ኪዳን የለም እረፉት።

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 16 хвилин тому

    ''King Abiy'' is attempting identity theft. Making a statue of Menilik holding an Oromo cane Is not right either.

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 19 хвилин тому

    ወንድሜ የጎርጎራን የተቀደሰ ስፍራና ቀደምት ስልጣኔ ምድር መሆኗንና የባለ ቀይ ክራቫቱንም ድብቅ ተልዕኮ ጎርጉረህ ማውጣት የተለየህ ያደርግሃል ነገር ግን እመነኝ የአሳማ ስጋ እየበላ ያደገ ነጫጭባ የፈለጉትን ቢያገኙ የድንግል ማርያም ልጅ ቅድስናውን ማን ላይ ማሳረፍ እንዳለበት ያውቃል ብዙ ጊዜ ዲያብሎስም ይሁን አሽከሮቹ አጋንንት በመንፈሳዊ ቦታ ተቃጥለው ሲወጡ በመጨረሻዋ የምፅዓት ቀን ነጫጭባ ልጆቹ የቃየል ዘር ስለሆኑ እነርሱ የኔ ናቸው ይዣቸው ሲዖል ገብቼ ነው በጥልቁ ውስጥ የምገባውና የምኖረው ብሎ ቃሉን በተደጋጋሚ ይሰጣል የኢትዮጵያ ኦ ተዋህዶ ግን ልጆቻቸው እያስጠመቁ በፆምና በፀሎት ያቃጠሉኝ እነርሱ ናቸው ይላል ታቦተ ፅዮንንም መቼም አያገኙትም ከነአሽከሮቻቸው የገሃነም ይሆናሉ እንጂ አይሳካላቸውም ተዋህዶ አምላክ ከቅ.ድ. ማርያም የተዋሀደባት ረቂቅና ሚስጥራዊ የሰማይ መንገድ የሆነች ዕምነት ናትና የገሃነም ደጆች አይችሏትም። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን አሜሜሜን

  • @user-wh7mf7wi5e
    @user-wh7mf7wi5e 26 хвилин тому

    ይገርምሃል ገና13 ኣመቴ ነው gin sebscrib adrgehalew salakew limot neber thank you

  • @photography6969
    @photography6969 26 хвилин тому

    Abatochi endayssra meklakal betkirestiyanewam meklakal techil naber lamin zim tebale ???? Hulunim senjamri kerase mehon alebt massaging nager ayasaminom ye amaran polotika temalkat mangestin aldelam mitagalut chigrachaw kahiizbi naw endazi aynat terat terat semat aysetim atwashu

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe 27 хвилин тому

    ምን ይደረግ እነዚህን ቅዱሳን ሀገር በጦርነት እየረበሹ የነጮችን ትእዛዝ ተቀብሎ እኛ ስንበጣበጥ እሱ ስራውን ይሰራል ምን አለበት ብንባንን ትግራይ እና አማራ በሸር እንዳጣሉም ገብቶን አንድ ብንሆን አይይይይይ...እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k 27 хвилин тому

    ከ እግዚአብሔር ጋር ታግሎ ያቸነፈ ማነው? እግዚአብሔር በ ህዝበ ክርስቲያኑ አዝኖ አሳልፎ ከሰጠን እንጅ ሰይጣን ዝናሩን ይጨርሳል እግዚአብሔር ያሸንፋል በዚህ ምንም ጥርጥር የለኝም .

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 28 хвилин тому

    Shifetawecheee awene benoru

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 29 хвилин тому

    አሜን አያሳካላቸው እግዛብሄር ይገስፃቸው

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 30 хвилин тому

    ህዝቡ አልነቃም ሁለቱ ህዝብ አባልቶ እሱ ስራሕን ይሰራል

  • @meseretmesfinmessi1283
    @meseretmesfinmessi1283 39 хвилин тому

    ❤❤❤

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 40 хвилин тому

    የነ አሳምነው ፅጌ ግድያ የተከናወነው ምድሪቷን ለመበርበር ነው ተቃውሞ ያስነሱብናል የሚል ፍራቻ ነው የተገደሉበት ምክኛት

  • @tewodrosadugna302
    @tewodrosadugna302 48 хвилин тому

    Amen ,praise God may heavenly almighty protect us and our beloved country as well

  • @teshometilahun3890
    @teshometilahun3890 50 хвилин тому

    የተሰራው ዲዛይን ከአዉሬዉ ጋር የሚያመሳስለው ነገር አለ ወይ? እስቲ ጥናት አርግበት

  • @meseretmesfinmessi1283
    @meseretmesfinmessi1283 51 хвилина тому

    መድሀኒአለም ይጠብቀን 😭

  • @danwet8394
    @danwet8394 53 хвилини тому

    አንተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 53 хвилини тому

    Hulum ke Tigray new egna oromowoch ewunet new menegerachu bale tarik haymanotognoch lememsel

  • @danwet8394
    @danwet8394 53 хвилини тому

    ማውረድ አልችልም እባክህ ህዝቡ ያለው ቲክቶክላይ ነው በቲክቶክህ ልቀቅልን ወንድማችን😢 ይሁዳው ዳኒኤል ክብረት እየመራ ነው የወሰደው አብይን. አብይን የተጠጋ ሁሉ እምነቱን ይክዳል በፊት የነበረው እውቀትና ክብር ይጠፋል ባጭሩ ሞሳሳ ውሻ ነው የሚሆኑት

  • @user-mu1gx4zw6y
    @user-mu1gx4zw6y Годину тому

    Day seven tube ,please go head . For long time i am u're follower. You are rely knows How the secret society serving the dark kingdom ! may God bless you!!

  • @FikruJoburg
    @FikruJoburg Годину тому

    ምን ይጠበሥ ታድያ ብዳታም የተበዳህ ነህ ተበዳ በድጋሚ

  • @manuhetesfahun7997
    @manuhetesfahun7997 Годину тому

    በሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሐፍ ላይ በግልፅ ተቀምጧል!! አባታቸው ዲያብሎስ በገነት ዙሪያ መሽጎ ተቅብሮ ኃይል እያሰባሰበ ይገኛል!!! ለመጨረሻው ቀን ጦርነት,, ሲሉ ነበር!!! ለመጨረሻ ለአንድ ሰዓት ብቻ የሚካሄድ ጦርነት አለ, እግዚአብሔር እና ዲያብሎስ!!! ያንን ጦርነት ለማካሄድ የአውሬው ልጆች ዝግጅት ላይ ናቸው!!! ኒው ከለር, ኒው ከለር በየጊዜው ምወራው ነገር ግን, አንድም ጦርነት ላይ ተተኩሶ የማይታወቅ የጦር መሳሪያ,, ለምን ተዘጋጅቶ የተቀመጠ ይመስላችውሃል!!!!??/ ዘንዶውን በኒው ከለር እናግዘዋለን አምላክንም እናሸንፋለን,, የምድርንም ሕይወት ዘላለማዊ እናደርጋለን,, ነው ፉከራቸው!!!! እናም ዘንዶው ወይም ዲያብሎስ የታሰረው ታና ሀይቅ ዙሪያ ነው!!!!!! ለዛ እሱን ማስተንፈሻ እየፈለጉ ነው!!!

  • @meklitmelese3656
    @meklitmelese3656 Годину тому

    ሀሳብህን አከብራለሁ አደንቃለሁ እውነትም ነው ይሁንና የፈጣሪን ስራ በሰው ሊያውም በረከሱ የሰይጣን ስራ አስፈፃሚዎች የሚጠለጥ መንፈሳዊ ነገር የለም። በፊታቸው እንኳን ቢሆን ማየት መንካት አይቻላቸውም ሰውም ሲሆን ይሰወርባቸዋል። ግን አንተ ስትናገር መረጃ የሚመስል ግን ደግሞ ለነቀይከረባቱ አጋዥ ነገር ተናገርክ እንዳልደግመው አልናገረውም በውስጥ ልታወራኝ ትችላለህ በቀናነት ለተፈጠረው ስህተት እንዳይፈጠርብህ ብጠቁምህ ግን ደግሞ ሰዎቹ ከክፋታቸው የተነሳ ያንንም ሳይረዱ አልመጡምም እምቢ ተብለውም የተመለሱበትም ሁኔተዎችም አሉ

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw Годину тому

    2ኛ ነገሥት 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ አለው። ¹⁷ ኤልሳዕም፦ አቤቱ፥ ያይ ዘንድ ዓይኖቹን፥ እባክህ፥ ግለጥ ብሎ ጸለየ። እግዚአብሔርም የብላቴናውን ዓይኖች ገለጠ፥ አየም እነሆም፥ በኤልሳዕ ዙሪያ ያሉት የእሳት ፈረሶችና ሰረገሎች ተራራውን ሞልተውት ነበር። ¹⁸ ወደ እርሱም በወረዱ ጊዜ ኤልሳዕ፦ ይህን ሕዝብ ዕውር ታደርገው ዘንድ እለምንሃለሁ ብሎ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ። ኤልሳዕም እንደ ተናገረው ቃል ዕውር አደረጋቸው። እግዚአብሔር ዛሬም የቤተክርስቲያን ጠላቶችን ኢትዮጵያ ለማፍረስ ከሰይጣን የተላኩትን እነ አብይን አይናቸውን ያሳውረው !!!!

  • @user-ke5kw5pg1e
    @user-ke5kw5pg1e Годину тому

    Belew

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 Годину тому

    Abiye bicha ayidelem yesu amakari yehonewu ye jib lemde yelebesewu Daniel Kibret newu orthodox hizb Daniel kibretin meteyek newu

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Годину тому

    እግዝያብሔር ይሰዉርባቸዋል እነሱ ይደክማሉ

  • @user-ke5kw5pg1e
    @user-ke5kw5pg1e Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Годину тому

    ወይኔ መሪ ማጣት ሐገሬ ሐይማኖቴ እንዲህ ትደፈር አንድነት ጠፍቶ ዝምታው ለምን ይሆን እባክህ ጌታ ሆይ አንድ አድርገን ይኼን ማየት ያማል ብልግና የምትባል ሁሉ እድሜያችሁን ያሳጥርልን የምትሰሩት ሴራ ሁሉ በእግዚአብሔር ሐይል ይፍረሰ

  • @lemlemdiriba7200
    @lemlemdiriba7200 Годину тому

    አሚን አሚን አሚን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ወንድማችን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Годину тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን ሁሉንም በግልፅ ነዉ በአጭር እጥር ምጥን ያለች ቪዲዮ የምታስረዳን እዉነት ቪዲዮዉን አይቼ ሳልጠግብ ያልቅብኛል ይሄ ሰዉየማ ተልኮዉን በአራቱም አቅጣጫ እየቀበረ ነዉ እግዚአብሔርም ዝም ብሎ እያየ ነዉ አንድ ቀን ፍርዱን ያሳየናል ሀይማትን መበጥበጥ በኑሮ ማዳከም በጦርነት መጨረስ በትዳር ፍቺ ማበራከት በበሽታ ማስጨረስ ማደንዘዝ ተልእኮዉን በደንብ እያስፈፀመ ነዉ በደሃ በንፁሃን ደም የቆመ መንግስት 😢😢😢😢

  • @eshetumengest594
    @eshetumengest594 Годину тому

    አለም ስራውን ሲጨርስ እና አለማዊ ነገሩ ሲጎመዝዝ ወደ አምሐራ ቦታ ፊቱን ያዞራል የህዝብ ቁጥር በፈለጉት መንገድ ይቀንሳሉ አፈሩን በፈለጉት መንገድ ፌክ ያደርጋሉ የማይጠቅም ነገር ምድሩን እንዲሸፈን ያደርጋሉ በመጨረሻም አለምን የመሰሉ ሰዎች በህብረት ወደቦታው በኢንቨስትመንት ስም ቦታውን ይወስዳሉ ለምሳሌ ፦ቤተ እስራኤላውያን የሚባሉት ቀድመው ቦታቸውን አስከብረዋል። ይህ ሊሆን ግድ ነው ምክንያት ህይወት በዛ አለ ሰማያዊ ለመሆን ይፈልጋሉ ና ግላዊ ሀሳቤ ነው

  • @aratkillo1
    @aratkillo1 Годину тому

    ወንድማች የጽዮን አምላክ ይጠብቅህ እመብርሃን ታደግፍህ.አንተስ የመጨረሻ ትግል እየታገልክ ነው እንደሚሰማኝ ተኝተናል ደንዝዘናል አይነልቦናችን ታውረዋል. እረ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንንቃ አሁን ነው ፈተናውኮ. ይቺ ነገር አታልፍም አንድ ሆነን እስከ ሞት ድረስ መስዋዕት ከፍለን እንለፍ . የጽዮን ጠባቂ አይተኛም እኛ ግን እስቲ የመስዋዕትነት አክሊል እንቀዳጅበት. "ዕግትዋ ለጽዮን ወሕቀፍዋ.ወተናገሩ በውስተ መሐፍዲሀ ደዩ ልበክሙ ውስተ ሀይላ ከመ ትትካፈልዎ ለክበዲሀ ከመ ትንግሩ ለደሐሪት ትውልድ" እንድያውስ ታቦተ ጽዮን ጠላት እጅ ስትገባ ምን ያሳየን ይሆን"ወቀጥቀጠቶ ለዳጎን" שלום.

  • @sebleebabu
    @sebleebabu Годину тому

    Lk neh semenochi algeban ale enji enem hulem lem semenu lay mil hasab hulem yakachilbignal ante gn berta.

  • @almaw15
    @almaw15 Годину тому

    አንተ ምን ይሁን ነዉ የምትለው?

  • @Kidyeema16
    @Kidyeema16 2 години тому

    አንተ ትለፋለህ ህዝቡ ደንዝዞ ተኝተዋል

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 2 години тому

    ሲጀመር ኢትየቆጵያ ላይ አሁን ያሉት ባለ ስልጣን ሀገር ሊሸጡ የተቀመጡ ናቸዉ ደስ የሚለዉ ነጭ ነጫጬባ ያሰበዉን የሚአከሽፍ አምላክ እንዳላት እረስተዉት ነዉ ኢትይዮጰያዬ አይዞሽጥሎ የማይጥላት አምላክአለሽ አጋንት መቼም አሸንፎ አያዉቅም

  • @emanuvalemanuval7142
    @emanuvalemanuval7142 2 години тому

    😢😢😢😢🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻⛪

  • @honomegegnet7306
    @honomegegnet7306 2 години тому

    ሰዎች ሰውየው እኮ አላማው ገብቶናል በቃ ማፍረስ እና ማፍረስ ብቻ ነው

  • @fassilassefa625
    @fassilassefa625 2 години тому

    ሰውየው ምን እየሰራ ነው። እየሳቀ ከኋላ የሚሰራው ሥራ ከባድ ነው። አሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ቦታውን ነቅቶ መጠበቅ አለበት። ከዚህ በፊት ቤተክርስቲያኗ በሸፍጥ የተወሰዱባት ሀብት ንብረት እንዲሁም መፃህፍት ዛሬ ላይ ለክፋት ጉዞአቸው እንደ ግብአት እየተጠቀሙባቸው ይገኛሉ። በተለይ ታቦተ ፅዮንን (Arc of Covenant) ፈልጎ ነጥቆ እና በገንዘብ አጭበርብሮ ለመውሰድ። ህዝቤ ሆይ ንቃ፣ ንቃ፣ ንቃ ።

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 2 години тому

    ዝም ብላችሁ ስታስቡት ግን የሆነ ነገር አለ የምር ማለቴ ምን ሊሰራ ነው ቤተ እምነት ጋ ሚሄድው???? ለምን ይሄዳል?? ምድነው ችግሩ እሄ ሰውዬ ጌታን 🙄

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 2 години тому

    ይሄ ልጅ የሚሰራቸው አንዳንድ ስራዎችን ሳላደንቅ አላልፍም። ነገር ግን የማይቃወመው ነገር የለምና ሙሉ በሙሉ አልደግፍም

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 години тому

    እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ሰውሮባቸዋል ቢያዩትም እንደእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ አይሳካላቸውም ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እይታህ በጣም ይገርማል የንስር አይን ብየሀለሁ በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 2 години тому

    Wegen ezih akababi yemideregewun neger fano maskomna mabarer alebet !!!

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e 2 години тому

    ስለዚህ እትዮጵያውያን ወገኖቼ በእንድ ልብ ሆነን በፁሎት መበርታት ብቻ ነው ምክንያቱም የሰይጣን ማሸነፍያ የክርስቲያን መሳርያውና ትጥቁ ፀሎትና ፀሎት ብቻ ነው

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e 2 години тому

    አብይ አህመድ ኢትዮጵያን ከሸጣት እኮ ሰባት ዓመት ሆነው በእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርነት ግን አለን የኛ እምላክ አያንቀላፋም ቢዘገይም ይደርሳል

  • @itfarm5912
    @itfarm5912 2 години тому

    አንተም እኮ እየነገርከን እኮ ነው ቲክ ቶከር ሆነክ አብይ መሪያችን ነው የምንለው በምክንያት ነው።ቀድሞ ስለሚገምት ነው።ብዙ ነገር ማንሳት ይቻላል

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 години тому

    አስደናቂው Day 7 (ሰባተኛው ቀን) በአሁኑ ሰዐት ፈልገን የማናገኘው እውነተኛ በመረጃ የተደገፍ ፣ ሙያዊ ትንበያ የተላበሰ መረጃ አቅራቢ ብቸኛው ሚዲያ ነው።

  • @AsnakechAlemu
    @AsnakechAlemu 2 години тому

    ወንድሜ እንትን እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል ማርያም አስራትአገሯን አሳልፋ ለጠላትዳያቢሎስ ኢትዮጵያ ን እትሰጣትም ያሰቡትም አይሰካም